Thu05172012

Go to :English Edition

የአዲሱ ገበያና የሲኤምሲ አካባቢ ነዋሪዎች በውኃ ጥም ልናልቅ ነው አሉ

“ችግሩ የውኃ እጥረትና የመስመር ለውጥ ነው” የውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በጉለሌ ክ...

ከአልቃይዳና ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት በተፈረጀው አልቃይዳና ራሱን አልሽባብ ...

ለሐዲድ ግንባታ የተፈናቀሉ የአዳማ ነዋሪዎች ምትክ ቦታ እንዳልተሰጠቸው ገለጹ

“ንብረታችንና ቤታችን በማናውቃቸው ሰዎች ተዘርፏል” ተፈናቃዮች ለምድር ባቡር ሐዲ...

አንድነት ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ ውይይት ሊያካሂድ ነው

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በሥነ ጥበብ ሚና ላይ በመጪው እሑድ ከጠዋቱ...

መንግሥት ከፍተኛ ገንዘብ ያፈሰሰባቸው ሁለት የቱርክ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ሥራ እየጀመሩ ናቸው

መንግሥት ከቱርክ ኩባንያዎች ጋር በሽርክና ካቋቋማቸው ከሁለቱ የጨርቃጨርቅ ፋብሪ...

የሰብዓዊ መብቶች የድርጊት መርሐ ግብር አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤቶች ሊቋቋሙ ነው

በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ከግንቦት 6 እስከ 7 ቀን 2004...

“የአፍሪካ መሪዎች በሙስና ለመዘፈቃቸው የውጪ ኢንቨስተሮች ተጠያቂዎች ናቸው”  ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

“የአፍሪካ መሪዎች በሙስና ለመዘፈቃቸው የውጪ ኢንቨስተሮች ተጠያቂዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ

•    ዎልማርት ለጊዜው የኢትዮጵያ ገበያ ውስጥ አልገባም አለ •    መለስ ነዳ...

Advertisement
Click here to visit

ሪፖርተር - የ ግንቦት 8፣ 2004 እትም PDF እዚሀ ያገኛሉ ለማንበብ ምስሉን ይጫኑ

Amharic Reporter - Wednsday May 16, 2012
  • ja-news-2
  • ja-news-3

ማህበራዊ

‹‹ሠርግዎን እኛ እንደግስልዎ!››

‹‹ሠርግዎን እኛ እንደግስልዎ!››

1 DAY AGO

ወቅቱ የሠርግ እንደመሆኑ በርካታ ጥንዶች የሠርግ ሥነ ሥርዓታቸውን እያከበሩ ነው ወይም ለማክበር ተፍ ተፍ ማለታቸው ነው፡፡

Read more...

Loading...

ዲያስፖራ

ለባለውለታዎች

ለባለውለታዎች

4 DAYS AGO

መቀመጫውን በጀርመን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የኪነ ጥበብ ማዕከል ከመሠረቱት አንዱ አቶ ተፈሪ ፈቃደ ናቸው፡፡ ኑሯቸውን እዚያው ካደረጉም ከራርመዋል፡፡ በጀርመን መንገድ ትራንስፖርት ውስጥ ሠራተኛ ናቸው፡፡

Read more...

Loading...

አጫጭር ዜና

ተሟገት

እሳትና ፖለቲካችን

4 DAYS AGO

በአምባቸው አዲሱ

በኢትዮጵያ ‘እሳት' የሚለው ቃል በፖለቲካዊ ዓውድ ሲነሳ ብዙ ሰዎች ቀድሞ ወደ አዕምሯቸው ሊመጣ የሚችለው ‘ሰደድ' ሊሆን ይችላል፡፡ የደርጉ ‘አብዮታዊ ሰደድ' ማለቴ ነው፡፡

Read more...

Loading...

ደላላው

ሳንቡሳ በኮካ?

4 DAYS AGO

ሰላም! ሰላም! እንዴት ናችሁልኝ? መንገድ በየስፍራው ተዘረጋ ሲባል እየሰማን አልነበር እንዴ? ታዲያ ምነው ጭቃና ጎርፉ አላስቀምጥ አለን? የምንገነባው መንገድ ከጭቃና ከጐርፍ ካላስጣለን እንቅፋቱንማ እኛው አይደል የምናስተውለው።

Read more...

Loading...

ሴት

በህግ አምላክ

የብድርና ዋስትና ውል በባንኮች አሠራር

4 DAYS AGO

መግቢያ
ማንኛውም የሕግ ሥርዓት ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ሊጠብቃቸውና ሊያስጠብቃቸው ከሚፈለጉ መሠረታዊ ጉዳዩች መካከል የንብረት መብት /Property right/ እና የውሎች አፈጻጸም /Enforcement of contracts/ ዋና ዋናዎቹ ናቸ...

Read more...

Loading...

ይድረስ ለሪፖርተር

ተከታይነት

4 DAYS AGO

አንዳንድ ዋና ዋና ምግቦች ተከታይ አላቸው፡፡ ጣሊያኖቹ  ‹‹ፕሪሞ፣ ሶኮንዶ፣ ቴርሶ›› እንደሚሉት ማለት ነው፡፡ ሆ. . . ሆ . . .ጣሊያንኛውን ከተሳሳትኩ ጣሊያኖች ይቅርታ ያድርጉልኝ፡፡

Read more...

Loading...

ፌርማታ

እኔ የምለው

የኅብረተሰቡን አቅም የሚገዳደሩት መሠረታዊ መድኃኒቶች

4 DAYS AGO

በረዳት ፕሮፌሰር ግርማ በላቸው ጉተማ

መሠረታዊ መድኃኒቶች የምንላቸው በአንድ ሥነ ምህዳራዊ አካባቢ በሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ በተደጋጋሚ ወይም በዋነኛነት የሚከሠቱ የበሽታ ዓይነቶችን ለማከም የተመረጡትን መድኃኒቶች ናቸው፡፡

Read more...

Loading...

ወጣት

ተስፋ ሰጪው የወጣቶች እንቅስቃሴ

1 DAY AGO

ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሔደው የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም በአፍሪካ ላይ ከተሳተፉ ስብስቦች አንዱ ግሎባል ሼፐርስ ኮሚዩኒቲ የተሰኘው ነው፡፡

Read more...

Loading...

ሸማች

መንገድና አዲስ አበባ

4 DAYS AGO

አዲስ አበባ በአራቱም ማዕዘን እየሰፋች ነው፡፡ የከተማ ነዋሪዎችም ቁጥር እያደገ ነው፡፡

Read more...

Loading...

ዝንቅ

በውፍረት ምክንያት አውሮፕላን ላይ እንዳትሳፈር የተከለከለችው ወይዘሮ ክስ መሰረተች

በውፍረት ምክንያት አውሮፕላን ላይ እንዳትሳፈር የተከለከለችው ወይዘሮ ክስ መሰረተች

4 DAYS AGO

አሰናጅ፡- ምሕረት ሞገስ  እና ሔኖከ ያሬድ

ሦስት መቶ ፓውንድ የምትመዝነው ሚስስ ኬንሊ ቲግማን የሉዚያና ነዋሪ ስትሆን፣ ከአንድ ዓመት በፊት በዳላሳ ከተማ በታዋቂው የሳውዝዌስት አየር መንገድ ለመሳፈር በሄደችበት ወቅት እጅግ በጣም ወፍራም...

Read more...

Loading...

ጠለስ

ኮንዶም በባለትዳሮች እይታ

ኮንዶም በባለትዳሮች እይታ

4 DAYS AGO

ባለትዳሮች ከአጋሮቻቸው ጋር በሚኖራቸው ግንኙነት ኮንዶም ሲጠቀሙ ወይም ኮንዶምን እንደ አንድ የእርግዝና መከላከያ አድርገው ሲመርጡ መመልከት ብዙዎችን ግር ያሰኛል፡፡

Read more...

Loading...

ስፖርት

ታክሲ

ሥልጣኔ ወይስ ማንነት?

1 DAY AGO

ዛሬ የምንጓዘው ከለገሀር ቄራ ነው። ማዘቅዘቅ በጀመረችው ጀንበር ከፊል ወደ ጎን የኅብረ ቀለማት ውህደት በቀስተ ደመናው ላይ ይታያል።

Read more...

Loading...

ልናገር

ፍሬ ከናፍር

ፍሬ ከናፍር

1 DAY AGO

‹‹በርካታ የአፍሪካ መሪዎች በወጣትነት ጊዜያቸው ባለራዕዮች ናቸው፡፡ ለአኅጉሪቷም አስገራሚ የሚባሉ ራዕዮች አሉዋቸው፡፡ ሆኖም በሥልጣን ወንበር ላይ ሲቀመጡ ከመቅጽበት ይቀየራሉ፡፡ ስለዚህ በእነዚህ ወንበሮች ላይ ያለው መርዝ ምንድን ነው?...

Read more...

Loading...